Organizational Structure

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር፤ ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ አካሄደ

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር፤ ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የንቅናቄ መድረክ በ2015 በጀት ዓመት የታክስ ህግን አክብረው በመስራት የተሻለ ግብር ለከፈሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች፣ ለታታሪ ሠራተኞች እና አጋር አካላት የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡

Read More »
en_US