Vision, Mission and Values

ራዕይ

“በ2017 በአገሪቱ ግንባር ቀደም የሆነ ዘመናዊና ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ተገንብቶና የክልሉ ኢኮኖሚ የሚያመነጨው ገቢ በብቃት ተሰብስቦ ማየት”

ራዕይ

“በ2017 በአገሪቱ ግንባር ቀደም የሆነ ዘመናዊና ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ተገንብቶና የክልሉ ኢኮኖሚ የሚያመነጨው ገቢ በብቃት ተሰብስቦ ማየት”

ተልዕኮ

"ሙያዊ ብቃትና ተነሳሽነት ባላቸው ፈፃሚዎች ጥራት ያለው የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት፣ዘመናዊና ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት መገንባትና ገቢን በብቃት መሰብሰብ”

ተልዕኮ

"ሙያዊ ብቃትና ተነሳሽነት ባላቸው ፈፃሚዎች ጥራት ያለው የደንበኞች አገልግሎት በመስጠት፣ዘመናዊና ልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት መገንባትና ገቢን በብቃት መሰብሰብ”

እሴቶች

  1. ተገልጋይ ተኮር ምርጥ አገልግሎት መሰጠት፣
  2. የተቀላጠፈ፣ ውጤታማና፣ ምቹ አገልግሎት በመስጠት፣ በማገዝና ከጥቃት ተጋላጭነት በመጠበቅ  ተገልጋይን በማመን ላይ የተመሠረተ ጥራት ያለውና ፈጣን አገልግሎት መስጠት፡፡
  3. ኪራይ ሰብሳቢነትን በቁርጠኝነት መታገል፣
  4. ልማታዊ የታክስ ሠራዊት በመገንባት ለልማታዊ ባለሀብቱና ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የስራ ሁኔታ     በመፍጠር የኪራይ ሰብሳቢነት አሰተሳሰብንና ተግባርን በቁርጠኝነት መታገል፡፡
  5. ህግን ማስከበር፣
  6. ሕጋዊ የንግድ እንቅስቃሴ የሚያካሂዱትን በማገዝ፣ የታክስ ግዴታቸውን በወቅቱና   በታማኝነት የሚወጡትን በማበረታታት፤ በሕገ-ወጦች፣ ታክስን በሚያጭበረብሩና በሚሰውሩ ላይ ያለማመንታትና ለሌሎች አስተማሪ በሆነ መልኩ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ፡፡
  7. ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም፤
  8. ማንኛውንም ተግባር ወደ ከፍተኛ ስኬት በሚያደርስ መልኩ ሙያና ክህሎትን በተላበሰና ቀጣይነት  ባለው መሻሻል መፈጸም፡፡
  9. የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣
  10. በተቋም ደረጃ የሴቶች ተሳትፎን ማረጋገጥ፣ የሴቶች ጉዳይ ተቋሙ በሚያከናውናቸው ተግባራት ውስጥ ተካተው እንዲፈጸሙ ማስቻል፣ ብቃታቸውን ማጎልበትና የአመራርና የተጠቃሚነት ደረጃቸውን ማሳደግ፡፡
  11. በቡድን መስራት፤
  12.  በስራ ሂደት፣ በስራ ቡድን እና በተቋሙ ደረጃ እንዲሁም ከተገልጋዮቻችን ጋር በሕብረትና በትብብር እንዲሁም በመግባባትና በትጋት ለተቋሙ ዓላማ መሳካት መስራት፣
en_US