የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር፤ ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ አካሄደ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር፤ ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የንቅናቄ መድረክ በ2015 በጀት ዓመት የታክስ ህግን አክብረው በመስራት የተሻለ ግብር ለከፈሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች፣ ለታታሪ ሠራተኞች እና አጋር አካላት የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡ Read More
የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Read More
የደቡብ ወሎ ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት 8 ወራት የእቅዱን 39.77 በመቶ ሰበሰበ የደቡብ ወሎ ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት ብር 3,010,030,817 ለመሰብሰብ አቅዶ እስከ የካቲት 30/2016 ዓ.ም 39.77 በመቶ አሳክቷል። Read More
የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት በ8 ወራት ውስጥ የዕቅዱን 40.78% በላይ ሰበሰበ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ገቢዎች መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት እስከ የካቲት 30/2016 ዓ/ም ድረስ የእቅዱን 40.78 በመቶ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። Read More
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ ከ825 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ አቶ ሀብታሙ ጌታሁን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ በሰጡት መግለጫ መምሪያው በ2016 በጀት ዓመት እስከ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ብር የእቅዱን 40.31 በመቶ መሰብሰቡን አሳውቀዋል። Read More